Kombolcha Polytechnic College
በቴክኒክና ሙያ ፖሊሲና ስትራቴጂ የለውጥ ሰነዶች ላይ የተጀመረው ስልጠና በጥሩ ሁኔታ ቀጥሎ ውሏል

Posted 2022-08-17 17:22:23

በቴክኒክና ሙያ ፖሊሲና ስትራቴጂ የለውጥ ሰነዶች ላይ የተጀመረው ስልጠና በጥሩ ሁኔታ ቀጥሎ ውሏል ------------------------------------------------------------------------ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ፖሊሲና ስትራቴጂ፣ የሪፎርም ሰነዶች፣ አዋጆችና መመሪያዎች ላይ በትላንናው እለት በኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የስልጠና ማዕከል የተጀመረው ስልጠና በዛሬውም እለት በጥሩ ሁኔታ ሲካሄድ ውሏል። የዛሬው ስልጠና ከመጀመሩ በፊት የአብክመ ሥራና ስልጠና ቢሮ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት ተተኪ ዳይሬክተር አቶ ጋሻው ደባሱ ትናንት በነበረው የስልጠና ውሎ የታዩ ጥሩ ጎኖችና ወደፊት...

Read More