Posted 2022-08-17 17:22:23
በቴክኒክና ሙያ ፖሊሲና ስትራቴጂ የለውጥ ሰነዶች ላይ የተጀመረው ስልጠና በጥሩ ሁኔታ ቀጥሎ ውሏል ------------------------------------------------------------------------ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ፖሊሲና ስትራቴጂ፣ የሪፎርም ሰነዶች፣ አዋጆችና መመሪያዎች ላይ በትላንናው እለት በኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የስልጠና ማዕከል የተጀመረው ስልጠና በዛሬውም እለት በጥሩ ሁኔታ ሲካሄድ ውሏል። የዛሬው ስልጠና ከመጀመሩ በፊት የአብክመ ሥራና ስልጠና ቢሮ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት ተተኪ ዳይሬክተር አቶ ጋሻው ደባሱ ትናንት በነበረው የስልጠና ውሎ የታዩ ጥሩ ጎኖችና ወደፊት...
Read MorePosted 2022-08-17 17:21:05
በአዲሱ የቴክኒክና ሙያ ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና የሪፎርም አዋጆች፣ መመሪያዎችና ደንቦች ላይ የተዘጋጀ ስልጠና በኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ መሰጠት ጀመረ -------------------------------------------------------------------- የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥራና ስልጠና ቢሮ ጋር በመተባበር "የሚመራበትን ፖሊሲ፣ ሪፎርም፣ ዓላማና ግብ የተገነዘበ አመራርና ባለሙያ በመፍጠር ውጤት እናመጣለን" በሚል መሪ ቃል በተሻሻለው የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ፖሊሲና ስትራቴጂ፣ በሪፎርም ሰነዶች፣ አዋጆች፣ መመሪያዎችና ደንቦች ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው። የኮምቦል...
Read MorePosted 2022-08-02 12:52:41
የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሠራተኞችና ሰልጣኞች የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄዱ ------------------------------------------------------------------------- የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጀጅ አሰልጣኝ መምህራን፣ ሰልጣኞችና አስተዳደር ሠራተኞች "ኮሌጃችንን በችግኞች በማልበስ የአረንጓዴ አሻራችንን ለታሪክ እናስቀር" በሚል መሪ ቃል ለአራተኛ ዙር ችግኞችን መትከል ጀምረዋል። የኮሌጁ ዲን አቶ መላኩ አራጋው ዘንድሮው ለአራተኛ ዙር እየተካሄደ ያለውን አገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በመደገፍ እኛም ኮሌጃችንን በተለያዩ ችግኞች በማልበስ ለመማር ማስተማሩ ሂደ...
Read MorePosted 2022-08-02 12:46:41
የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2014 እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የ90 ቀናት እቅድ ትውውቅ መድረክ አካሄደ -------------------------------------------------------------------------- የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ አሰልጣኝ መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች የ2014 እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የ90 ቀናት የእቅድ ትግበራ ትውውቅ መድረክ በኮሌጁ ቤተመጻሕፍት አካሄዱ። የኮሌጁ የእቅድና በጀት ዝግጅት ባለሙያ አቶ ሰለሞን በልሁ የኮሌጁን የ2014 እቅድ አፈፃፀም ከቁልፍና ከአበይት ተግባራት አንፃር በመከፋፈል ዝርዝር ሪፖር...
Read MorePosted 2022-06-28 07:05:35
𝐊𝐨𝐦𝐛𝐨𝐥𝐜𝐡𝐚 𝐏𝐨𝐥𝐲𝐭𝐞𝐜𝐡𝐧𝐢𝐜 𝐂𝐨𝐥𝐥𝐞𝐠𝐞 𝐝𝐞𝐯𝐞𝐥𝐨𝐩𝐬 𝐦𝐨𝐝𝐮𝐥𝐚𝐫 𝐜𝐮𝐫𝐫𝐢𝐜𝐮𝐥𝐮𝐦 𝐟𝐨𝐫 𝐚𝐮𝐭𝐨𝐦𝐨𝐭𝐢𝐯𝐞 𝐬𝐡𝐨𝐫𝐭-𝐭𝐞𝐫𝐦 𝐭𝐫𝐚𝐢𝐧𝐞𝐞𝐬 ---------------------------------------------------------------------- 𝐾𝑜𝑚𝑏𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎 𝑃𝑜𝑙𝑦𝑡𝑒𝑐ℎ𝑛𝑖𝑐 𝐶𝑜𝑙𝑙𝑒𝑔𝑒, 𝑡ℎ𝑟𝑜𝑢𝑔ℎ 𝐸𝑎𝑠𝑡 𝐴𝑓𝑟𝑖𝑐𝑎𝑛 𝑆𝑘𝑖𝑙𝑙𝑠 𝑇𝑟𝑎𝑛𝑠𝑓𝑜𝑟𝑚𝑎𝑡𝑖𝑜𝑛 𝑎𝑛𝑑 𝑅𝑒𝑔𝑖𝑜𝑛𝑎𝑙 𝐼𝑛𝑡𝑒𝑔𝑟𝑎𝑡𝑖𝑜𝑛 𝑃𝑟𝑜𝑗𝑒𝑐𝑡 (𝐸𝐴𝑆𝑇𝑅𝐼𝑃), ℎ𝑎𝑠 𝑑𝑒𝑣𝑒𝑙𝑜𝑝𝑒𝑑 𝑚𝑜𝑑𝑢𝑙𝑎𝑟 𝑐𝑢𝑟𝑟𝑖𝑐𝑢𝑙𝑢𝑚 𝑓𝑜𝑟 𝑠ℎ𝑜𝑟𝑡-𝑡𝑒𝑟𝑚 𝑐𝑜𝑢𝑟𝑠𝑒𝑠 𝑖𝑛 𝑎𝑢𝑡𝑜𝑚𝑜𝑡𝑖𝑣𝑒 𝑡𝑟𝑎𝑖𝑛𝑖𝑛𝑔 𝑠𝑒𝑐𝑡𝑜𝑟. 𝑀𝑟. 𝐸𝑦𝑎𝑠𝑢 𝑌𝑖𝑚𝑒𝑟, 𝑖𝑛𝑑𝑢𝑠𝑡𝑟𝑖𝑎𝑙 𝑙...
Read MorePosted 2022-03-24 12:40:03
በአሸባሪው የህወኃት ቡድን ወረራና ዝርፊያ የተፈጸመበትን የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ መልሶ ለማቋቋም በፌዴራል መንግስት የሥራና ክህሎት ስልጠና አስተባባሪነት የጀርመን ልማት ባንክ (KFW) ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የማሰልጠኛ ቁሳቁስ ለኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ዲጋፍ አደረገ፡፡ የማሰልጠኛ ቁሳቁሶቹ ለግብርና፤ ለውኃና ለቴክስታይል ጋርመንት የስልጠና ዘርፎች ዲጋፍ የሚውሉ መሆኑን ድጋፉን በጀርመን መንግስት ስም ለኮሌጁ ያስረከቡት ዶክተር ሮበርት ተናግረዋል፡፡ የሥራና ክህሎት ስልጠና ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ሙፈሪሃት ካሚል በአሸባሪው ቡድን ዘረፋ ከመፈጸሙ በፊት የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በሁ...
Read More