Kombolcha Polytechnic College
Kombolcha polytechnic college signs memorandum of understanding with Belayab Motors

Posted 2021-04-23 03:18:54

Kombolcha Polytechnic College (KPC) is a public TVET college in the Amhara region thriving to be center of excellence in the automotive technology in particular and regional flagship institute in general. KPC is one of the 16 East African TVET Colleges in the three countries, Ethiopia, Kenya and Tanzania receiving World Bank support. The World Bank IDA financial support to these TVET colleges unde...

Read More
ኮሌጁ በሰባተኛው ክልል አቀፍ የቴክኖሎጂ፤ የካይዘንና የክህሎት ውድድር ሽልማቶችን ተረክቦ ተመለሰ

Posted 2021-04-15 04:45:58

ሰባተኛው ክልል አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆችና ፖሊቴክኒክ ኮሌጆች የቴክኖሎጂ ሲምፖዝየም፤ ኤግዝቢሽን፤ የካይዘንና የክህሎት ውድድር ከሚያዝያ 2 እስከ ሚያዝያ 5/2013 በደሴ ከተማ ወ/ሮ ስኂን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ተካሄደ፡፡ በውድድሩ በርካ የክልሉ ኮሌጆችና ፖሊቴክኒክ ኮሌጆች በቴክኖሎጂ፤ በካይዘን፤ በክህሎትና በተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር ያካሄዱ ሲሆን የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ መምህራንና ሰልጣኞች በቴክኖሎጂ፤ በካይዘን፤ በክህሎትና በተግባራዊ ጥናትና ምርምር ጠንካራ ፉክክር በማድረግ 14 ሽልማቶችንና 2 ዋንጫዎችን ከአብክመ ቴክኒክ ሙያና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ከሆኑት አቶ ድረሴ እሸቱና ከአቶ ካሳ...

Read More
የኮሌጁ ሠራተኞችና ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በደማቅ ስነስርአት አከበሩ

Posted 2021-03-17 03:40:23

የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሠራተኞችና ሰልጣኞች በአገር አቀፍ ደረጃ ለ45ኛ በአዓም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ112ኛ ጊዜ የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) "የሴቶችን ሁለንትናዊ መብት የሚያከብር ትውልድ እንገንባ" በሚል መሪ ቃል የካቲት 29/2013 በኮሌጁ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በደማቅ ስነስርዐት ተከብሯል፡፡ በአሉን አስመልክተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ የውስጥ ኦዲት ባለሙያ ወ/ሮ ጌጤ ክብረት እንደተናገሩት ሴቶች በየትኛውም መስክ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ቢሆንም የመሪነት ቦታዎች ላይ ያላቸው ተሳትፎ ዝቅተኛ ነው፡፡ ይህም ሴቶች አይችሉም የሚለው ስር የሰደደ ኋላ ቀር አስተሳሰብ ውጤት ያመጣው በመሆኑ...

Read More
East Africa Skills Transformation Regional Integration Project (EASTRIP): Kombolcha Polytechnic College’s Industrial Advisory Board conducts quarterly performance review

Posted 2021-03-11 05:49:05

Currently the college is undertaking a project in order to become Center of Excellence in Road Transport sector, particularly in Automotive technology. In order to achieve this, the College coined project proposal and won USD 12.85 million from the World Bank– Via East Africa Skills Transformation Regional Integration Project (EASTRIP). So as to properly implement this huge amount of money, the co...

Read More
Industrial Advisory Board Members Agree to Sign Memorandum of Understanding (MOU)

Posted 2021-03-11 05:44:59

Eyasu Yimer, industry liaison specialist for EASTRIP, delivered a precise presentation on the concept and purpose of memorandum of understanding (MOU) in line with the international experience. Eyasu expresses MOU simply as an agreement between two or more parties ,or convergence of interest between the parties to take an intended common line of action. ‘Though the agreement is attained in a fo...

Read More
የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በድግሪና በተለያዩ የብቃት ደረጃዎች ያሰለጠናቸውን ከ850 በላይ ሰልጣኞችን አስመረቀ

Posted 2021-03-01 04:27:07

የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በኮሮና ምክንያት ተቀቋርጦ የነበረውን ስልጠና በማካካስ ከብቃት ደረጃ I እስከ ደረጃ IV ባሉ የተለያዩ የሙያ መስኮችና በድግሪ መርሀ ግብር ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች የካቲት 20 ቀን 2013 አስመረቀ፡፡ ኮሌጁ ከደረጃ I እስከ ደረጃ IV ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች (ወ 426፤ ሴ፤ 295፤ ድ– 721) ለ14ኛ ጊዜ እንዲሁም በማኑፋክቸሪንግ፤ በአውቶሞቲቭና በኤሌክትሲቲ/ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ በድግሪ ፕሮግራም (ወ- ሴ– 14 ድ-136) ለ2ኛ ጊዜ በአጠቃላይ 857 ሰልጣኞች አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስርዐቱ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ ዲን አቶ መላኩ አራጋው ኮሌጁ ከተመሰረተበት 1994...

Read More