Posted 2021-04-23 03:18:54
Kombolcha Polytechnic College (KPC) is a public TVET college in the Amhara region thriving to be center of excellence in the automotive technology in particular and regional flagship institute in general. KPC is one of the 16 East African TVET Colleges in the three countries, Ethiopia, Kenya and Tanzania receiving World Bank support. The World Bank IDA financial support to these TVET colleges unde...
Read MorePosted 2021-06-12 00:53:38
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር በአምስት ዓመታት ውስጥ ግንባታቸው ተጠናቆ ወደስራ የሚገቡ ሰባት የምስራቅ አፍሪካ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ማሰልጠኛ የልህቀት ማእከላትን ከ150 ሚሊየን ዶላር በላይ መድቦ በተለያዩ አካባቢዎች እያስገነባና እያጠናከረ ይገኛል፡፡ ከግንባታዎቹ መካከል አንዱ የሆነው የኮምቦልቻ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ልህቀት ማእከል የመሰረት ድንጋይ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ሚንስትር ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ሰኔ 02/2013 ዓ/ም የተቀመጠ ሲሆን ግንባታዉ በ12.85 ሚሊየን ዶላር ይካሄዳል፡፡ የኮ...
Read MorePosted 2021-06-26 03:03:32
Sociologists argue that gender inequalities are the result of a complex web of socially constructed roles and norms that are culturally and historically entrenched in societies. Here it is possible to understand that gender is not a natural phenomenon as sex is. According to Negesse Kebede, socio-environment and gender specialist for EASTRIP at Kombolcha Polytechnic College, and facilitator for...
Read MorePosted 2021-06-26 05:16:31
የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በአገር አቀፍና በምስራቅ አፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመሆን ከዓለም ባንክ ባገኘው 12.85 ሚሊዮን ዶላር የፕሮጀክት ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ በኢስትሪፕ (EASTRIP) ፕሮጀክት በእቅድ ተይዘው እየተፈፀሙ ካሉት ተግባራት መካከል የተሸከርካሪ ግዥ ጥያቄው በብሔራዊ ኢስትሪፕ ማስተባበሪያ ዩኒት በኩል ተፈፅሟል፤፤ በብሔራዊ ማስተባበሪያ ዩኒቱ በኩል በመጀመሪያ ዙር ተገዝተው ወደ ሀገር ውስጥ ከገቡት 23 ፒክ አፕ ተሸከርካሪዎች ውስጥ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒሰቴር ድልድል መሰረት አንድ ፒክ አፕ ለኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በመሰጠቱ በኮሌጁ ንብረት ኦፊሰር በ...
Read More